በሞዛምቢክ ያለው ድህረ ምርጫ አለመረጋጋት ተበብሶ በቀጠለበት ወቅት፣ ከ1ሺሕ 500 በላይ እስረኞች በከፍተኛ ጥበቃ ሥር የነበረን እስር ቤት ሰብረው ወጥተዋል። እስረኞቹ አመለጡ የተባለው ከመዲናዋ ...
ከአል ሻባብ ከፍተኛ አዛዦች መካከል አንዱ የሆነው ሞሐመድ ሚሬ፣ ሶማሊያ ውስጥ ኩንዮ ባሬ በተባለው የታችኛው ሸበሌ ክልል በአሜሪካ የድሮን ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል። አል ሻባብ ጥቃቱ መች ...
በድጋሚ የታደሰ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር ሀገራቸው ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደምታቋርጥ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨውን ዘገባ አስተባብለዋል። ዜናው የተሰማው አብዱልቃድር ኢድሪስ በመባል ...
‘በትግራይ፣ የኤድስ ሥርጭትን መከላከል እና መግታት’ በሚል ርዕስ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ተከናውኗ፡፡ በርቀት መገናኛ በተከናወነው ጉባዔ ላይ ከደቡብ ካሮላይና፣ መቐለ እና አክሱም ...
U.S. President Joe Biden signed 50 bills into law on Tuesday, including one that makes the bald eagle the country's official ...
ስድሳ ሰባት መንገደኞችን ይዞ ሲጓዝ የነበረ አንድ የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ ተከስክሶ 38 ሰዎች ሲሞቱ 29 የሚሆኑት ተርፈዋል። አውሮፕላኑ ከአዘርባጃን መዲና ባኩ ወደ ...
በሞዛምቢክ የሕገ መንግሥቱ ም/ቤት ገዢው ፓርቲ ባለፈው መስከረም መጨረሻ ላይ የተደረገውን ምርጫ እንዳነሸነፈ ማወጁን ተከትሎ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ በተደረገ ተቃውሞ ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ ቢያንስ ...
አሥመራ ባለፈው ጥቅምት የግብጽ እና የሶማሊያን መሪዎች ለሦስትዮሽ ውይይት ጋብዛ አስተናግዳለች። በውይይቱ የሦስቱ ሃገራት መሪዎች የሶማሊያን ተቋማት ለማጠናከርና ከውስጥና ከውጪ የገጠሟትን ተግዳሮቶች ...
ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የላቀ ብዛት ያላቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሚኒስትር ቦታዎች እና የፍትህ አካላት ሃላፊነት ላይ ያሉ ሴት አባላት ...
በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በ16 ቀበሌዎች በተከሰተው የምግብ እጥረት የተጎዱ ሕፃናትንና እናቶች ለመታደግ የተሰራጨው የአልሚ ምግብ ርዳታ በቂ እንዳልኾነ፣ ወላጆች፣ የቡግና ወረዳ ...
መንግሥት ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ፣ የታክሲ አገልግሎት ዋጋን ከገቢያቸው ጋር የማይመጣጠን በማድረጉ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ጫና ...
ትላንት ሰኞ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ላይ በዶሎ ከተማ ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ በኩል በወጣው መግለጫ ማዘኑን ...