ከአል ሻባብ ከፍተኛ አዛዦች መካከል አንዱ የሆነው ሞሐመድ ሚሬ፣ ሶማሊያ ውስጥ ኩንዮ ባሬ በተባለው የታችኛው ሸበሌ ክልል በአሜሪካ የድሮን ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል። አል ሻባብ ጥቃቱ መች ...
በሞዛምቢክ ያለው ድህረ ምርጫ አለመረጋጋት ተበብሶ በቀጠለበት ወቅት፣ ከ1ሺሕ 500 በላይ እስረኞች በከፍተኛ ጥበቃ ሥር የነበረን እስር ቤት ሰብረው ወጥተዋል ...
ፕሮፌሰር ገብሬ ይንቲሶ የቀድሞ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና በአሁኑ ወቅት የአካታች ሰላምና ልማት በአፍሪካ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅትን በስራአሲያጅነት ይመራሉ፡፡ ሚያዝያ14 ቀን 2016 ዓ.ም የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ተባባሪ አካላት ጋር ባዘጋጁት መድረክ "በሰላም ግንባታ የወጣቶች ሚና'' በተመለከተ የመወያያ ...
‘በትግራይ፣ የኤድስ ሥርጭትን መከላከል እና መግታት’ በሚል ርዕስ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ተከናውኗ፡፡ በርቀት መገናኛ በተከናወነው ጉባዔ ላይ ከደቡብ ካሮላይና፣ መቐለ እና አክሱም ...
በድጋሚ የታደሰ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር ሀገራቸው ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደምታቋርጥ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨውን ዘገባ አስተባብለዋል። ዜናው የተሰማው አብዱልቃድር ኢድሪስ በመባል ...
ስድሳ ሰባት መንገደኞችን ይዞ ሲጓዝ የነበረ አንድ የአዘርባጃን አየር መንገድ አውሮፕላን ካዛኪስታን ውስጥ ተከስክሶ 38 ሰዎች ሲሞቱ 29 የሚሆኑት ተርፈዋል። አውሮፕላኑ ከአዘርባጃን መዲና ባኩ ወደ ...
U.S. President Joe Biden signed 50 bills into law on Tuesday, including one that makes the bald eagle the country's official ...
At least 21 people have been killed in unrest after Mozambique's top court on Monday confirmed long-ruling party Frelimo's victory in the election, the country's interior minister said late on Tuesday ...
በሞዛምቢክ የሕገ መንግሥቱ ም/ቤት ገዢው ፓርቲ ባለፈው መስከረም መጨረሻ ላይ የተደረገውን ምርጫ እንዳነሸነፈ ማወጁን ተከትሎ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ በተደረገ ተቃውሞ ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ ቢያንስ ...
አሥመራ ባለፈው ጥቅምት የግብጽ እና የሶማሊያን መሪዎች ለሦስትዮሽ ውይይት ጋብዛ አስተናግዳለች። በውይይቱ የሦስቱ ሃገራት መሪዎች የሶማሊያን ተቋማት ለማጠናከርና ከውስጥና ከውጪ የገጠሟትን ተግዳሮቶች ...
ሩሲያ በዩክሬን የነዳጅ እና ሌሎችም የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ ተከታታይ የሚሳዬል ጥቃት መፈጸሟንና በርካቶች በዛሬው ገና ዕለት ካለ ኤሌክቲሪክ ኅይል መቅረታቸውን የዩክሬን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል ...