በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ተደጋግሞ በሚደርሰው ርዕደ መሬት ምክንያት ሥጋት ውስጥ መውደቃቸውን የአካባቢው ኗሪዎች አስታወቁ፡፡ ትናንት እና ከትናንት በስቲያ ምሽት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ...
ትላንት ሰኞ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሶማሊያ መንግሥት ወታደሮች ላይ በዶሎ ከተማ ጥቃት ፈጽመዋል መባሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስተባበለ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ በኩል በወጣው መግለጫ ማዘኑን ...
የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ...
The Constitutional Court ruled that irregularities “did not substantially influence the results.” Opposition leader Venancio ...
መንግሥት ከጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ፣ የታክሲ አገልግሎት ዋጋን ከገቢያቸው ጋር የማይመጣጠን በማድረጉ በኑሯቸው ላይ ከፍተኛ ጫና ...
ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የላቀ ብዛት ያላቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሚኒስትር ቦታዎች እና የፍትህ አካላት ሃላፊነት ላይ ያሉ ሴት አባላት ...
ኒው ዮርክ እንደተለመደው ለገና በዓል ደምቃለች፡፡ የብሩክሊን አስደናቂ አብረቅራቂ የበዓል መብራቶች ከዓለም ዙሪያ ጎብኝዎችን ይስባሉ፡፡ በአሮን ራነን የተጠናቀረውን አጭር ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦር መሣሪያ መርሃ ግብሯን እንድትሰርዝ ...
ባሻር አል አሳድ ከሥልጣን ከተወገዱ ወዲህ ከቱርክ ከ25 ሺሕ በላይ ሶሪያውያን ወደ ሃገራቸው መመለሳቸውን የቱርክ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከ13 ዓመታት በፊት በሶሪያ ጦርነቱ ...
በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት ጥላ ያጠላባትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሥፍራ እንደሆነች የምትታመነው ቤተልሄም፣ የነገውን የፈረንጆች ገና ለመቀበል የምትዘጋጀው እንደተለመደው በድምቀት ሳይሆን በሃዘን ...