የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በጀርመን ቻንስለር አላፍ ሾልዝ ላይ ያቀረቡት ትችት ምክንያታዊ አይደለም ሲሉ የኔቶ ዋና ጸኃፊ ማርክ ሩቴ ተናግረዋል። ...
በደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ዛምቢያ ጥንቆላ በሰፊው የሚታወቅ ሲሆን ከሰሞኑ የሐገሬው ዋነኛ መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል፡፡ ነገሩ በይፋ መወራት የጀመረው ደግሞ የዘምቢያ ፖሊስ የሐገሪቱን ፕሬዝዳንት ሀካንዴ ...
ጦር እንደገለጸው ሰሜን ኮሪያ 240 ኤምኤም የተባለ በአንድ ጊዜ በርካታ ሮኬቶችን ማስወንጨፊያዎችን፣ ራሱ መተኮስ የሚችል 170 ኤምኤም የጦር መሳሪዎችን መስጠቷን እና ወደ ሩሲያ የሚላኩ ራሳቸው ...
የስልጣኔ ምንጭ እንደሆነ የሚነገረው ማንበብ በተለይም ሀገራት ታሪካቸውን እና የዜጎቻቸውን ህይወት ለማሻሻል ምቹ ማንበቢያዎችን ይገነባሉ፡፡ ...
በዚህ ጥናት መሰረት የማስታወስ ችሎታዎችን ሊያሳድጉ በሚችሉ ሙያዎች ዙሪያ የተሰማሩ ሰዎች በመርሳት በሽታ የመጠቃት እድላቸው አነስተኛ ነው ብሏል፡፡ ጥናቱ በ443 የስራ አይነቶች ላይ ትኩረቱን ...
በቻይና፣ ግብጽ፣ ህንድ፣ ኢራን እና ቱርክን ጨምሮ በ10 ሀገራት እየተገነቡ የሚገኙት የኒዩክሌር ሃይል ማመንጫዎች ሩሲያን በዘርፉ ቀዳሚ እንደሚያደርጋትም ነው ያነሱት። ሩሲያ በዩክሬን በጀመረችው ...
አሜሪካ ለታይዋን ተጨማሪ የወታደራዊ ድጋፍ እና ሽያጭ ይፋ ማድረጓን ተከትሎ ቤጂንግ ዋሽንግተንን በእሳት እየተጫወተች ነው ስትል አስጠንቅቃለች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት ባወጣው መግለጫ፤ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ በዶላር መግዣ ዋጋው ላይ የአንድ ብር ጭማሪ አድርጓል። በዚህም ...
አስርቱ የመጽሃፍ ቅዱስ ትዕዛዛት የተጻፉበት ጥንታዊ የደንጋይ 'ታብሌት' ባለፈው ረቡዕ እለት በተካሄደ ጨረታ ከ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሸጡን ኤፒ ዘግቧል ...
ይህ በዚህ እንዳለ በቀን ውስጥ አራት እና ከዛ በታች ጊዜ የሚሸና ሰው በሰውነቱ ውስጥ በቂ ውሃ አለመኖሩን አልያም ከፊኛ ወይም ከኩላሊት ጋር የተያያዙ ህመሞች መኖሩን ሊያመለክት ስለሚችል ወደ ጤና ...
የዩክሬን የኔቶ አባልነት "የሚሳካ ነው"፤ ነገርግን ኪቭ አጋሮቿን ማሳመን ይኖርባታል ሲሉ የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በዛሬው እለት ለዲፕሎማቶች ባሰሙት ንግግር ገልጸዋል። ...